Psalm 125 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit
Psalms Of David #125
In Amharic and English
መዝሙረ ዳዊት 125 |
Psalm 125 |
1 በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው። |
1 They that trust in the Lord shall be as mount Zion, which cannot be removed, but abideth for ever. |
2 ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው። |
2 As the mountains are round about Jerusalem, so the Lord is round about his people from henceforth even for ever. |
3 ጻድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ የኃጥኣን በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም። |
3 For the rod of the wicked shall not rest upon the lot of the righteous; lest the righteous put forth their hands unto iniquity. |
4 አቤቱ፥ ለቸሮች ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ። |
4 Do good, O Lord, unto those that be good, and to them that are upright in their hearts. |
5 ወደ ጠማማነት የሚመለሱትን ግን ዓመፃን ከሚሠሩት ጋር እግዚአብሔር ይወስዳቸዋል። ሰላም በእስራኤል ላይ ይሁን። |
5 As for such as turn aside unto their crooked ways, the Lord shall lead them forth with the workers of iniquity: but peace shall be upon Israel. |
Leave a Reply