Psalm 133 | In Amharic and English (with Amharic MP3)
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit
Psalms Of David #133
In Amharic and English
መዝሙረ ዳዊት 133 |
Psalm 133 |
1 ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው። |
1 Behold, how good and how pleasant it is for brethren to dwell together in unity! |
2 ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው። |
2 It is like the precious ointment upon the head, that ran down upon the beard, even Aaron’s beard: that went down to the skirts of his garments; |
3 በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዝዞአልና። |
3 As the dew of Hermon, and as the dew that descended upon the mountains of Zion: for there the Lord commanded the blessing, even life for evermore. |